የወልዲያ ዪንቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡
· Visiting
Woldia University Leaders Visit the Ethiopian Artificial Intelligence Institute to Strengthen Cooperation in AI Research and Development
የወልዲያ ዪንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አነጋግረኝ ጋሻው (ዶ/ር) ጨምሮ የዪንቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች የኢንስቲትዩትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ወቅት የዪንቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት አነጋግረኝ ጋሻው (ዶ/ር) እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ በሰው ሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት እያከናወናቸዉ የሚገኙ ስራዎች ሀገራዊ ጠቀሜታቸዉ ጉልህ ነዉ ብለዋል።
በመሆኑም ሁለቱ ተቋማት በጋራ መስራት እንዲችሉ እና ያላቸውን የስራ ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት የሚየስችላቸዉን ግንዛቤ በጉብኝቱ መገንዘባቸዉን ፕሬዝዳንቱ ጨምረዉ ገልፀዋል።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute