የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ኢትዮጵያ ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ልማት የሰጠችውን ትኩረት አደነቁ፡፡
· Visiting
Prime Minister Abiy Ahmed and President William Ruto Visit EAII, Highlighting AI as a Model for Africa
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ተገኝተው የተቋሙን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡
ፐሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ኢትዮጵያ በኤ.አይ ዙሪያ ምርምር ማድረግ የሚያስችላትን ተቋም በዚህ ደረጃ መገንባት መቻሏ ከዘርፉ ለማግኘት ያለመችውን ጥቅም የሚያመላክት መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ጅማሮ ለሌሎች አፍሪካውያንም ተምሳሌት መሆኑን ፕሬዝዳንቱ አመላክተዋል፡፡
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute