የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች ደም ለገሱ።
· Other
EAII Employees Donate Blood in Support of Community Health and Social Responsibility
የኢንስቲትዩቱ አመራርና ሰራተኞች በኢንስቲትዩቱ ዋና መሥሪያ ቤት የደም ልገሳ አድርገዋል።
ኢንስቲትዩቱ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያከናውናቸው የተለያዩ ተግባራት መካከል አንዱ የደም ልገሳ መርኃ ግብር ነው።
በመሆኑም በተለያዩ ጊዜያት የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞችና አመራር አካላት መሰል የደም ልገሳ መርኃ ግብሮች ሲያከናወኑ ቆይተዋል።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute