ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ የኢንስቲትዩቱን የስታርታፕ ማዕከል በመጎብኘት፤ በማዕከሉ የሚገኙ ወጣቶችን አበረታተዋል፡፡
· Visiting
President Ruto Praises Ethiopian Youth and Startup Support Driving AI Innovation Across Key Sectors
ፕሬዝዳንቱ በጉብኝታቸው ወጣቶች በጤና፣ በትምህርት፣ በግብርና እና በሌሎች ዘርፎች በኤ.አይ ዘርፍ እያደረጉ ያሉትን እንቅስቃሴ አድንቀው፤ ኢትዮጵያ ስታርታፖችን ለመደገፍ እያደረገች ያለውን እና ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩም ለዘርፉ የሰጡት ትኩረት ከፍተኛ መሆኑን መገንዘባቸውን ጠቁመዋል፡፡
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute