“ኢንስቲትዩቱ የኤ.አይ ሥነ-ምህዳርን ለማስፋፋት በሚመች መልኩ ተደራጅቶ አግኝተነዋል” ዶክተር ዣን ካሴይ።
· Visiting
Dr. Jean Kaseya, Director General of Africa CDC, praised Ethiopia’s strategic focus on artificial intelligence and commended the leadership and local capacity driving impactful, AI-powered solutions across key development sectors.
የአፍሪካ የበሸታ መቆጣጠሪያናመከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶክተርዣን ካሴይ የኢትዮጵያ አርቲፊሻልኢንተለጀንስ ኢንሰቲትዩትን ጎበኙ።
ዋና ዳይሬክተሩ በጉብኝታቸውኢትዮጵያ ለዘርፉየሰጠችው ትኩረት ዉጤታማ ስራመሆኑን ገልፀዋል። ይህም ለአፍሪካ አህጉርልምድ ማካፈል የሚያስችል እናየራስን ችግር በራስ አቅምለመፍታት አርአያነት ያለዉ ተግባር ነዉሲሉ አስረድተዋል። ለስኬታማነቱም የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትርዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግልፅ አመራርሰጭነትን አድንቀዋል።
በጉብኝቱ ከኢንስቲትዩቱ የምርምር ስራዎችመካከል በጤና፣ በግብርና፣ በሕዝብ አስተዳደር፣ በስማርት ሲቲ እንዲሁምበአቅም ግንባታ እና በመሰረተልማት ዝርጋታ ዘርፍ ኤ.አይን በመጠቀም የተመዘገቡስኬታማ ስራዎችን በተመለከተ ገለፃተደርጎላቸዋል።
የአፍሪካ ሲዲሲ ዋናዳይሬክተር ዶክተር ዣን ካሴይበኢንስቲትዩቱ አጠቃላይ ገፅታ መደነቃቸውንገልፀዉ፥ ኢንስቲትዩቱ ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥነ-ምህዳር በሚመች የኤ.አይ ስታርታፕ ማዕከልለወጣቶች የሚያደርገው ድጋፍ እንዳስደሰታቸውተናግረዋል፡፡
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute