የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኙ፡፡
· Visiting
A Strategic Visit Highlighting AI Advancements
ለከፍተኛ የስራ ኃላፊዎቹ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ጎብኚዎቹ በሰጡት አስተያየት በኢንስቲትዩቱ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት የኤ.አይ ቴክኖሎጂን እንደ ሀገር ለመጠቀም የተኬደበት ርቀት እንዳስደነቃቸው ተናግረዋል፡፡ ኃላፊዎች በጉብኝታቸው ወቅት በኢንስቲትዩቱ የሚገኙ የሮቦቲክስ እና የስታርታፕ ማዕከላትን ጨምሮ የምርት ማሳያ ክፍሎችን ተዘዋውረዉ ተመልክተዋል።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute