የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2025 ስልጠና የምርቃት መርሓ ግብር የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአራተኛ ጊዜ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የክረምት ስልጠና መርሓ ግብር ያሰለጠናቸውን ታዳጊዎች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በሳይንስ ሙዚየም
· Education
ታዳጊዎች በኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2025 ስልጠና ተሳትፈው እንደሚታወቀው በምርቃት መርሓ ግብር ተሰልፈዋል።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute