የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።
· Visiting
Deputy Prime Minister Explores EAII’s New Headquarters and Ongoing National AI Initiatives
በኢንስቲትዩቱ በነበረዉ ጉብኝት የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የኑክሌር ኢነርጂ ዲፓርትመንት ኃላፊ ዶ/ር ሜካኤል ቹዳኮቭ እንዲሁም የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተሳተፉበት ነበር።
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) አዲሱን የኢንስቲትዩቱን ዋና መሥሪያ ቤት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute