የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ የደህንነት ገበያ በ2027 ወደ 4.8 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ያድጋል ተባለ::
· AI Investment
The global market for securing artificial intelligence is projected to reach nearly $4.8 billion in 2027 as enterprises increase investment in AI application security, governance, usage controls and protection against emerging cyber and supply-chain threats.
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ደህንነት ገበያ እ.አ.አ በ2027 ወደ 4.8 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ የጋርትነር ዘገባ አመልክቷል። ከ2026 ጋር ሲነጻጸር 68.7 በመቶ እድገት አለው፡፡ ይህም የዘርፉ ኢንተርፕራይዞች በኤአይ ላይ የሚያደርጉት ኢንቨስትመንት እየጨመረ በመምጣቱ እና አዳዲስ የሳይበር ጥቃት ዛቻዎች በመታየታቸው ፈጣን እድገት እያስመዘገበ በመሆኑ ነው። እስከ 2028 ድረስ ገበያው ወደ 7.7 ቢሊዮን ዶላር ሊያድግ ይችላል ተብሏል።
የኤአይ ሞዴሎችን፣ የሶስተኛ ወገን ሶፍትዌሮችን እና የአቅርቦት ሰንሰለት ጥቃቶችን ለመከላከል ልዩ መሳሪያዎች ያስፈልጋሉ። በ2027 ከፍተኛው ወጪ በኤአይ AI Security Market Projected to Hit $4.8 Billion by 2027: Report
አፕሊኬሽኖች ደህንነት ላይ 851 ሚሊዮን ዶላርነው፡፡ በመቀጠልም በኤአይ አጠቃቀም ቁጥጥር ላይ 749 ሚሊዮን ዶላር ተከታይ ይሆናል። ቀደም ሲል የተለመዱት የሳይበር የደህንነት መሳሪያዎች ኤአይ-ተኮር ዛቻዎችን ለመቋቋም ከፍተኛ ማሻሻያ እንደሚያስፈልጋቸው ተጠቁሟል፡፡
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute