ቡድን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ።
· Visiting
Kenyan Financial Intelligence Service Delegation Commends EAII’s AI Innovations and Research Advancements Driving “Artificial Intelligence for All.”
የኬንያ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ልዑካን ቡድን የኢንስቲትዩቱን የስራ እንቅስቃሴዎች ተመልክቷል፡፡በጉብኝት መርሓ ግብሩ ላይ ለተቋሙ ልዑካን ቡድን ኢንስቲትዩቱ ስለሚያከናውናቸው ዘርፈብዙ የምርምር እና ልማት ስራዎች ገለፃ ተደርጓል።
በገለፃውም “አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል ቴክኖሎጂውን በሁሉም ዘርፎች ውስጥ ለማስገባት ኢንስቲትዩቱ በርካታ ስራዎች እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል።
ልዑካን ቡድኑ ኢንስቲትዩቱ እየሰራቸው የሚገኙ ተግባራትን በማድነቅ በተለይም በተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር የለሙ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለጎረቤት ሀገራት ብሎም ለአፍሪካ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥሩ ገልጸዋል።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute