ጉግል ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የሚሰጠውን የስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ (SAT) መለማመጃ ፈተናዎችን በነፃ ማቅረብ ጀመረ፡፡
· Education
Google introduces free AI-powered SAT practice exams, expanding access to test preparation for students worldwide.
ጎግል በጄሚናይአርቲፊሻልኢንተለጀንስየሚታገዙነፃ የስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ መለማመጃ ፈተናዎችንማቅረብጀመረ።ተማሪዎችበቀላሉትዕዛዝበመስጠትፈተናዎችንመውሰድ፣ውጤታቸውንመተንተንእናለተሳሳቱጥያቄዎችዝርዝርማብራሪያማግኘትይችላሉ።ጉግልይህንንአገልግሎትጥራትባለውመልኩለማቅረብፕሪንስተንሪቪው ከተሰኘ የትምህርት ተቋም ጋር በመተባበርአዘጋጅቶታል።
ተማሪዎች በኤ.አይ ላይከልክበላይበመመካትችግርመፍታትናበራስየመተንተንብቃታቸውሊዳከምይችላልየሚልስጋትበትምህርትባለሙያዎችዘንድይነሳል፡፡ ሆኖም ይህእርምጃውድየሆኑየግልአጋዥመምህራንንመቅጠርለማይችሉተማሪዎችመልካምአጋጣሚ ነው ተብሏል፡፡
ጉግል ይፋ ያደረገው መረጃ እንዳመለከተው ከዚህቀደምመምህራንየትምህርትዕቅድእንዲያወጡናየድምፅትምህርቶችንእንዲያዘጋጁየሚረዱየጄሚናይስርዓቶችንማቅረቡ አስታውሷል፡፡አዲሱየ-SAT ዝግጅትአገልግሎትምየዚሁአካልነው።
በኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከሚወስዷቸው ፈተናዎች አንዱ የሆነው እና በርካታ የውጪ ሀገራት ኮሌጆችም ተማሪዎችን ለመቀበል የሚሰጡት የአፕቲቲዩድ ፈተና በመሆኑ ለተማሪዎች ትልቅ እድል መሆኑ ተዘግቧል፡፡
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute