የሊድል ባለቤት እስከ 2033 በሰሜን ጀርመን የዳታ ማዕከል ለመገንባት 5.6 ቢሊዮን ዩሮ መደበ፡፡
· AI Investment
Germany’s Schwarz Group plans to invest up to €5.6 billion by 2033 in a major data center in Mecklenburg-Western Pomerania, strengthening Germany and Europe’s cloud, artificial intelligence and digital infrastructure capabilities.
የሊድል (Lidl) የሱፐርማርኬት ሰንሰለት ባለቤት የሆነው የጀርመኑ ሽዋርዝ ግሩፕ (Schwarz Group) በሰሜናዊ ጀርመን ሜክለንቡርግ-ዌስተርን ፖሜራኒያ በተባለው ክልል የዳታ ማዕከል (Data Centre) ለመገንባት እስከ 5.6 ቢሊዮን ዩሮ ኢንቨስት ለማድረግ ማቀዱን አስታወቀ።
ይህ የቢሊዮን ዩሮዎች ኢንቨስትመንትበጀርመን እናበመላው አውሮፓ ያለውን የክላውድ እናየሱፐር ኮምፒዩቲንግ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አቅምን ለማስፋፋት እናለማጠናከር ያለመ ነው። የሮይተርስ ዘገባ እንዳመለከተው ሽዋርዝ ግሩፕ የዳታ ማዕከሉ እስከ 2033 እ.ኤ.አ. ድረስ 240 ሜጋዋት ኃይል የመጠቀምና መረጃ
የማቀናበር አቅም ይኖረዋል።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute