የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብን አጸደቀ፡፡
· AI Investment
Council grants autonomous university status to strengthen national capacity in technology and research.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ53ኛ መደበኛ ስብሰባው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲን በአዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ እንዲቋቋም ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በዘርፉ ወጣቶችን ለማሰልጠንና ለሀገር ግንባታ ወሳኝ የሆኑ ምሁራንን ለማፍራት የሚሰራ ነው፡፡
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute