የአፍሪካ ሕብረት ሻምፒዮን ለሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል ጤና ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
· Other
AU Appoints Prime Minister Abiy Ahmed as AI Champion, Recognizing Ethiopia’s Leadership in Ethical Innovation and Digital Growth
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ (Champion) ሆነው በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በመሾማቸዉ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተሰማዉን ደስታ ለመግለጽ ይወዳል።
ይህ ሹመት ኢትዮጵያ የኤ.አይ ቴክኖሎጂን ሥነ ምግባራዊ መርሆች በተከተለ መልኩ በማልማት፣ በመመራመር እንዲሁም ተግባራዊ በማድረግ በኩል ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር እንድትሆን ለተሰሩ ስራዎች እዉቅና የሚሰጥ፣ አህጉራዊ ትብብር የሚፈጠርበት ብሎም ለዘርፉ ተጨማሪ ሀይል የሚሆን ነዉ።
Source: Ethiopian Artificial Intelligence Institute